✉ info@serbof.gov.et  |  ☎ +251 461808310
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ South Ethiopia Regional State Finance Bureau
ማሳሰቢያ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ይፋዊ ድረ-ገጽ እንኳን በደህና መጡ።

መነሻ › ዜና

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኦዲትና ምዝገባ ማሳሰቢያ

ማስታወቂያ 20/10/2026

በአዋጅ ቁጥር 43/2024 መሠረት ቢሮው ከክልሉ ፍትሕ ቢሮ ጋር በመሆን በክልሉ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ይመዘግባል፣ ፈቃድ ይሰጣል፣ ይከታተላል እና ኦዲት ያደርጋል። የአስተዳደር ወጪ በሕግ ከተወሰነው 20% መብለጥ የለበትም።

ተጨማሪ ዜናዎች