Our News

RECENT NEWS DELIVERED FROM US TO YOU

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ከአለምአቀፋ የህፃናት አድን ድርጅት /u…

ለተከታታይ ቀናት በሚሰጠው የስልጠና መርሀግብር ላይ የሀብት አስተዳደር ፣ ክፍያ ፣ ጨረታ እና ሌሎችም ወጪዎች ላይ አንድ ወጥ የሆነ ግንዛቤ በመጨበጥ ውጤታማ አፈፃፀም ለማስመዝገብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ከuncief የመጡት አቶ ኢዮብ ጌታቸው ገልፀዋል። መንግስታዊ ያልሆኑ የረድኤት ድርጅቶች ጋር በትብብር …

የፋይናንስ ቢሮ ሠራተኞችና ማኔጅመንት አባላት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የፋይናንስ ቢሮ ሠራተኞችና ማኔጅመንት አባላት የ2016 ክረምት የችግኝ ተከላ መርሐግብር አካሄዱ። "የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል በወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ ጋልቻ ቀበሌ ማኅበር የተካሄደውን ይህንን መርሐግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በ…